ማሳሰቢያ ለሁሉም የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት !

የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፈቃድ ያገኙበትን የትምህርት መስክ፣ ካምፓስ እና መረሀ ግብር አሟልቶ የያዘ እና በየጊዜው ወቅታዊ የሚደረግ የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፈቃድ ማስፈንጠሪያ /Link/:https://bit.ly/43Z1Rck የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በቀረበው መረጃ ላይ የአስተያየት እና የጥቆማ መልዕክት በአካል አዲስ አበባ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ሽሮሜዳ አሜሪካ ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኝው የባለሥልጣን መ/ቤታችን ወይም ከዚህ በታች በቀረበው የኢ-ሚይል አድራሻ [email protected] እስከ ዓርብ ታህሳስ 19 ቀን 2016 ዓ.ም ብቻ መላክ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡