Welcome to ETA Document Authentication Request Form

1Application Requirement

2Basic Information

3Educational Information

4Upload Documents

5Review and Submit

ከሀገር ውስጥ የተገኙ የትምህርት ማስረጃዎችን ለማረጋገጥ መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች

    • በጀርባው ላይ የኮሌጁ ኃላፊና ሬጅስትራር ፊርማና ማህተም ያለበት ኦሪጅናል ዲግሪ፤
    • በጀርባው ላይ የኮሌጁ ኃላፊና ሬጅስትራር ፊርማና ማህተም ያለበት ኦሪጅናል ትራንስክሪፕት/Student Copy/፤
    • ዲግሪውን ለመማር በመግቢያነት የተያዘ ኦሪጅናል ዲፕሎማ ወይም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሰርቲፊኬት፤
    • ዲግሪውን ለመማር በመግቢያነት የተያዘው የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ከሆነ በሀገር አቀፍ የት/ት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ ፤
    • ዲግሪውን ለመማር በመግቢያነት የተያዘው ዲፕሎማ ከሆነ ዲፕሎማው በተገኘበት ክልል የቴክኒክና ሙያ ኤጀንሲ ወይም የዞን/የከተማ መስተዳደር የሥራና ስልጠና ቢሮ ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ እንዲሁም የደረጃ 4 ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት (COC)
    • የዲግሪ መግቢያው ከውጭ በተገኘ የትምህርት ማስረጃ ከሆነ ከባለስልጣኑ የተገኘ የአቻ ግመታ ደብዳቤ
    • የማስተርስ ዲግሪን ለማረጋገጥ ከሆነ ደግሞ በቅድሚያ የመጀመሪያው ዲግሪ ከላይ በተገለፀው መንገድ መረጋገጥ አለበት፡፡
    • የስም ለውጥ ካለ የፍርድ ቤት ውሳኔ የተላፈበት ማስረጃ፤
መጨረሻ ላይ የአግልግሎት አይነቶችን በትክክል ይምረጡ ( Please select service types at the end.) በሚሠጠው የክፍያ አድራሻ (link), ክፍያውን በ CBE-Birr እዚሁ ይክፈሉ
Service Fee for Ethiopian Nationals (ETB) Fee for Foreign Nationals (ETB)
ኦሪጅናል ዶክመንት ለማረጋገጥ (Authentication of original document) 200 400
ኦሪጅናል ስቱደንት ኮፒ ለማረጋገጥ (Authentication of student copy) 200 400
ለተጨማሪ ኮፒ (for each additional copy) 50 100
ቋሚ የአቻ ግመታ ደብዳቤ (Letter of Equivalence) 225 450
ጊዜያዊ የአቻ ግመታ (Provisional equivalence) 125 250
ለጠፋ የሚሰጥ ምትክ ደብዳቤ (Replacement of equivalence) 100 200
ከውጭ ሀገር የትም/ማስረጃ ይዘው መማር ለሚፈልጉ ለሚመለከተው ሁሉ (To whom it may concern for further education) 150 300
  • ከላይ የተጠቀሱትን አስፈላጊ የሆኑ ማስረጃዎች ከፊት እና ከሆላ ስካን (Scan) በማድረግ ማመልከት ይችላሉ
  • ቀጠሮ አስይዘው በአካል ሲመጡ በባለጉዳዩ ወይም ሕጋዊ የውክልና ሰነድ ባላቸው ተወካዮች ሁሉንም የትምህርት ማስረጃ ዋናውን ይዘው መቅረብ አለባቸው።


    ለበለጠ መረጃ ነጻ የስልክ ጥሪ ማዕከል 9799 ወይም በስ.ቁ. (+251) 111 23 22 30/ (+251) 111 23 61 30

ማሳሰቢያ - መረጃው ያጎደለ ዶክመንት ካሥገቡ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን
Please note that we do not Proces incompelete application or attachments.

Basic Information

Allowed file types: png, jpg, jpeg and Max file size is 2MB.


Residential Address

Educational Information

Document to be verified?

Upload Documents

If Urgent (Ticket /Job Offer /Licensing (Professional) Applications /Work Visa / International Relocation / Court Cases / Scholarship Applications / or any supporting document) (Optional):